ማኅበረሰቡ ከሕወሃት የግፍ አገዛዝ ከተላቀቀ በኋላ የተመሰረተው አሥተዳደር የኅብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየሠራ አንደሚገኝ በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል።
ባለፉት የነጻነት ዓመታት የሕዝቡን የሰላም፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳይ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጥረት መደረጉም ተመላክቷል።
በዚህም ሕበሁመራ እና አካባቢው የተመዘገቡ የልማት እና የሰላም ስኬቶች !
ማኅበረሰቡ ከሕወሃት የግፍ አገዛዝ ከተላቀቀ በኋላ የተመሰረተው አሥተዳደር የኅብረተሰቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየሠራ አንደሚገኝ በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር አስታውቋል።
ባለፉት የነጻነት ዓመታት የሕዝቡን የሰላም፣ የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ ጉዳይ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጥረት መደረጉም ተመላክቷል።
በዚህም ሕወሃት አካባቢውን ሲያሥተዳድርበት በነበረበት ጊዜ ትኩረት የነፈጋቸው ከተሞች እና የገጠር አካባቢዎች ዛሬ ላይ የመንገድ እና የሌሎች መሰረተ ልማቶች ተጠቃሚ እንዲኾኑ የዞኑ አሥተዳደር በትኩረት መሥራቱን የተናገሩት የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ናቸው።
የተዘረጋው የዞኑ አሥተዳደር በርካታ የትምህርት፣ የጤና፣ የኢኮኖሚ እና ሌሎች ተግባራትን በትኩረት ማከናወኑንም አንስተዋል። ትውልድ ጥራት ባለው የትምህርት ሥርዓት እንዲቀረጽ እየተደረገ ነውም ብለዋል።
የሰላምን አስፈላጊነት ከሕዝብ ጋር ቀርቦ መተማመን በመቻሉ ዞኑን ፍጹም ሰላም ማድረግ እንደተቻለም ነው የገለጹት።
የኅብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም አመላክተዋል።
#ወልቃይት_ጠገዴ_ሰቲት_ሁመራ #ሁመራ #አማራ_ክልል #ልማትና_ሰላም #መሰረተ_ልማት #AmharaRegion #Humera #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ሐምሌ4_2018_ዓ_ም
አምሳሉ አሞኘ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!ወሃት አካባቢውን ሲያሥተዳድርበት በነበረበት ጊዜ ትኩረት የነፈጋቸው ከተሞች እና የገጠር አካባቢዎች ዛሬ ላይ የመንገድ እና የሌሎች መሰረተ ልማቶች ተጠቃሚ እንዲኾኑ የዞኑ አሥተዳደር በትኩረት መሥራቱን የተናገሩት የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ናቸው።
የተዘረጋው የዞኑ አሥተዳደር በርካታ የትምህርት፣ የጤና፣ የኢኮኖሚ እና ሌሎች ተግባራትን በትኩረት ማከናወኑንም አንስተዋል። ትውልድ ጥራት ባለው የትምህርት ሥርዓት እንዲቀረጽ እየተደረገ ነውም ብለዋል።
የሰላምን አስፈላጊነት ከሕዝብ ጋር ቀርቦ መተማመን በመቻሉ ዞኑን ፍጹም ሰላም ማድረግ እንደተቻለም ነው የገለጹት።
የኅብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚከናወኑ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉም አመላክተዋል።
#ወልቃይት_ጠገዴ_ሰቲት_ሁመራ #ሁመራ #አማራ_ክልል #ልማትና_ሰላም #መሰረተ_ልማት #AmharaRegion #Humera #Ethiopia
#ባሕር_ዳር #ሐምሌ4_2018_ዓ_ም
አምሳሉ አሞኘ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!