የሠራተኞችን መብት እና ደኅንነት ለማስጠበቅ እየተሠራ ነው።

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሠራተኞችን ክብር እና መብት በመጠበቅ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ለተሻለ የአሠሪ እና ሠራተኛ ግንኙነት እየሠራች ትገኛለች። በኢትዮጰያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አጉማስ ዳኛው ተቋሙ ከተቋቋመ...

መሬት አጥረው በሚያስቀምጡ እና ሼድን ለሌላ ዓላማ በሚጠቀሙ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።

  ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ ''የኢትዮጵያ ታምርት'' የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉ ባለሃብቶች አሁን ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚበረታታ ነው ብለዋል። በቀጣይ ኢንቨስትመንቱን ይበልጥ ለማሳደግ የደረቅ...

አባት አሠልጣኝ ልጅ ሠልጣኝ ኾነው የተገናኙበት ወታደራዊ ማሠልጠኛ

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ በኢትዮጵያ ምድር በጀግንነት እና በሀገር ፍቅር ጽናት ታሪክ ራሱን ሲደግም አይተናል። በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር አደራ በትውልድ ቅብብሎሽ በክብር የተላለፈበትን ታሪካዊ ክስተት...

“በጸጥታ ችግር ምክንያት የሚስተጓጎል የምርጫ ሂደት የለም” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የክልሉ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል...

🇪🇹”ሀገር ከሌለች እናት አትኖርም” እህትማማቾቹ የብር ሸለቆ ተመራቂዎች

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እህትማማቾቹ ኦብሴ አብዱ እና ታሪኳ አብዱ ሥልጠናቸውን በስኬት አጠናቅቀው ለምረቃ በቅተዋል። እህትማማቾቹ ከልጅነት ጀምሮ የወታደር ሙያ ምኞታቸው ነበር። መሠረታዊ ወታደር ኦብሲ አብዱ...