“አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለምአቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል”...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 12ኛው ጣና ፎረም መድረክ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ "የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን...

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ" ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል። በታላቅ...

አፍሪካውያን መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ ከተማዋ ባሕር ዳር ተገናኝተው እየመከሩ ነው።

  12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ምሁራን በተገኙበት እየተካሄደ ነው። 12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ - የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ክቡር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬን በባሕር ዳር ተቀበሉ።

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስተላለፉት መልእክት "የቡሩንዲ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ" ብለዋል። በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው እና...

ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ግብርናን በቴክኖሎጂ መደገፍ ይገባል።

  የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የበጋ መስኖ ስንዴ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊ ከተረጂነት ለመላቀቅ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚውን በቴክኖሎጂ ማዘመን ይገባል ብለዋል። የስንዴን ምርት እና ምርታማነትን...