ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማን በባሕር ዳር ተቀበሉ።

11

 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ” ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል።

በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው እና በተፈጥሮ መስህቧ አስደናቂ በሆነችው ውቢቷ ባሕር ዳር የሚኖርዎት ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን እመኛለሁ ብለዋል።

#TanaForum #AfricanSecurity
#የመደመር_መንግሥት!
#ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹
#ባሕር_ዳር #ጥቅምት_14_2019_ዓ_ም

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ !

Previous articleአፍሪካውያን መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ ከተማዋ ባሕር ዳር ተገናኝተው እየመከሩ ነው።
Next article“አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለምአቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል” የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)