“የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር እድገት መደላድል ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ አራተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል። የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴም ኤክስፖውን ጎብኝተዋል። ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ የአንድ ሀገር የዕድገት መደላድል የኢንዱስትሪ ዘርፉ እንደኾነ ተናግረዋል። በዚህ ኤክስፖም ይህንን የሀገር ውስጥ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች...

“ኢትዮጵያ በእናንተ ትኮራለች” ጄኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በሰሜን ምዕራብ እዝ የግዳጅ ቀጣና ተገኝተው የሠራዊቱን የዝግጁነት ደረጃ ተመልክተዋል። በግዳጅ ቀጣናው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም...

ምርጫን ለማደናቀፍ መሞከር ከፍተኛ የሕግ ተጠያቂነትን ያስከትላል።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫን ማወክም ኾነ ለማደናቀፍ መሞከር የሕግ ተጠያቂነትን እንደሚያስከትል በሕግ ተደንግጓል። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፍትሕ መምሪያ የወንጀል አቃቢ ሕግ ባሙያው ሰለሞን ምስጋናው የኢትዮጵያ ምርጫ፤ የፖለቲካ ምዝገባ እና ሥነ ምግባር...

የጣናዋ ንግሥት በአዲስ ገጽታ !

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንባባ የደመቀችው እና በዓባይ የታጀበችው የጣናዋ ንግሥት ባሕር ዳር ከተማ ውበቷን በሚያጎላ የኮሪደር ልማት እያሸበረቀች ነው። ለወትሮው ታይታ የማትሰለቸው፤ አድራ አዲስ የኾነችዋ ውቢቷ ባሕር ዳር ዛሬም መዋቧን ቀጥላለች። የኮሪደር...