
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ መልዕክት ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራ እና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ሥርዓት መገለጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ከነዚህም መካከል የመገናኛ ብዙኃን ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ናቸው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
