ችግኞችን ከመትከል ባሻገር ለጽድቀት በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕንጻ አሥተዳደር እና አጠቃቀም ማዕከል በክልሉ ምክር ቤት ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውኗል። በተከላውም የቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ አማካሪዎች፣ የክልሉ የምርምር ኢንስቲትዩት እና በሥሩ የሚገኙ ተቋማት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።
የማዕከሉ ሥራ...
4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለረጅም ዘመናት "እኔ ብቻ ልክ ነኝ" በሚል የዜሮ ድምር ፖለቲካ እና በታጣቂዎች የሥልጣን ሽኩቻ ሢመራ የቆዬ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ የቆዬ አደገኛ ባሕል ሀገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏታል።
አሁን ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ...
የሆርቲ ካልቸር ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ የውጭ ምንዛሬ ገቢን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
የሆርቲ ካልቸር ዕውቅና አሰጣጥ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጠንካራ የግብርና ማረጋገጫ ሥርዓት መኖሩ የኢትዮጵያን የሆርቲ ካልቸር ምርቶች ጥራት በማረጋገጥ በዓለም ገበያ ያላቸውን ተወዳዳሪነት እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ የሆርቲ ካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር አስታውቋል።
የማኅበሩ...
“የዱር እንሰሳት እና የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ የአንድ ተቋም ብቻ ሳይኾን የጋራ ሥራ ነው”...
የኢትዮጵያ የዱር እንሰሳት ባለሥልጣን የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት የኢዮቤልዮ ማጠናቀቂያ በዓል በዓድዋ ሙዚየም አክብሯል።
የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ባለፉት 60 ዓመታት በጥበቃ ቦታዎች እና በዱር እንስሳት መኖሪያ አካባቢዎች የሚከሰቱ የሰው እና የዱር እንስሳት ግጭቶችን በመጠበቅ...
ለቀጣዩ ትውልድ የአየር ንብረቷ የተጠበቀ እና የለመለመች ኢትዮጵያን ለማውረስ አረንጓዴ አሻራ ወሳኝ ነው
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በዘንዘልማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ማርቆስ ሊራንጎ የክረምት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ...








