“ጥንካሬያችን ያለው በጋራ አንድነታችን ላይ ነው” የጋና ፕሬዝዳንት ጆን ድራማኒ ማሃማ

  12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም "የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጋናው ፕሬዝዳንት እና የጣና ፎረም ሠብሣቢ ጆን ድራማኒ ማሃማ እንኳን...

“አማራ ክልል እንዲህ አይነት ጉባኤ በማዘጋጀቱ ኩራት ይሰማዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም "የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ተገኝተዋል። በፎረሙ...

“አፍሪካ እየተለወጠ ካለው ዓለምአቀፋዊ ሥርዓት ጋር መላመድ ብቻ ሳይሆን፣ ሥርዓቱን የመቅረጽም ሚና ሊኖራት ይገባል”...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ በመካሄድ ላይ በሚገኘው 12ኛው ጣና ፎረም መድረክ ተገኝተው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ "የሰላም መንገዶች በአፍሪካ፦ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና የጂኦፖለቲካ ሽግግር" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን...

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የጋና ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንትና የጣና ፎረም የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ጆን ድራማኒ ማሃማ በ12ኛውና ከፍተኛ የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ የሆነው ጣና ፎረም ላይ ለመሳተፍ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ" ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል። በታላቅ...

አፍሪካውያን መሪዎች በጣና ሐይቅ ዳርቻ ከተማዋ ባሕር ዳር ተገናኝተው እየመከሩ ነው።

  12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች እንዲሁም ተጽዕኖ ፈጣሪ ምሁራን በተገኙበት እየተካሄደ ነው። 12ኛው የአፍሪካ ደህንነት ጉባኤ ጣና ፎረም “የሰላም መንገዶች በአፍሪካ - የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት እና...