ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ ከ215 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።

  ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን ለማድረግ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ በበጀት ዓመቱ በርካታ ሥራዎች መሠራታቸውን ጠቅሰዋል። በተለይም የኔትወርክ ተደራሽነት እና...

“የምክክር ጉባኤው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤውን ሂደት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው የምክክር ጉባኤው ተሳታፊዎች በቡድን በቡድን እየኾኑ ሀሳብ የማመንጨት እና የማጠናቀር ሥራ ሲሠሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል። በቡድን ተከፋፍለው መወያየታቸው...

ሀገር በምክክር ትጸናለች!

  የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ ኪሣራን አስቀርተዋል፤ ቂም እና በቀልን አርቀዋል። የተመካከሩ ግጭትን አድርቀዋል፤ ጦርነትን ታሪክ አድርገዋል፤ የተመካከሩ ሀገራቸውን አጠንክረዋል፤ ጽኑ መሠረት ላይ አቁመዋል። ሀገር በምክክር ትዋባለች፤ በምክክርም ታድጋለች። የተመካከሩ ፈተናዎችን ተሻግረዋል፤ የተሻለ ሀገር...

“ደሜ የአንዲት እናት ሕይዎት ማዳኑ ሲነገረኝ ከፍዬ ያሳከምኩ ያህል ደስታ ተሰምቶኛል”🩸🤱✨

  የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ሠራተኞች እና መሪዎች የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ምክትል ኀላፊ ሞላ ትዕዛዙ ዛሬ የተከናወነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር የዘንድሮውን የክረምት በጎ...

🇪🇹ኢትዮጵያ ያላትን አትሰጥም፤ የሌሎችንም አትነካም

  ለዘመናት በቋጥኞች መካከል እየጎረፈ የተፋሰሱን ሀገራት ሲያለመልም የኖረው ታላቁ ዓባይ አምጣ የወለደችው እናቱን ሲያሳዝን ኖሮ አሁን ላይ አደብ ገዝቶ አዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅና ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያውያን በራሳቸው አቅም ድህነትን ማሸነፍ...