600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 10 ወራት 600 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን አስታውቋል። የተሠበሠበው ገቢ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ257 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ብልጫ እንዳለው ተገልጿል። የኢትዮጵያ ጉምሩክ...

የወጣቶች ድምጽ ለነገዋ ኢትዮጵያ ታላቅ ዋጋ አለው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "በወጣቶች ሀሳብ ኢትዮጵያን ወደተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። የባሕርዳር ከተማ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ ወጣቶች...

ፓርቲዎች ሕግን እና ሀገርን አስቀድሞ መንቀሳቀስ መርሐቸው ሊኾን ይገባል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች ዴሞክራሲያዊ አሥተዳደርን የሚለማመዱበት እና ሕዝባዊ መንግሥት የሚመሠረትበት ሥርዓት ነው። ይህ ሂደት ፍሬያማ የሚኾነው ግን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከጥላቻ እና ከሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ ይልቅ የሀገርን ልማት እና የሕዝብን አንድነትን ማዕከል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገቡ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ፎርዋርድ ጉባኤ ላይ ለመታደም ዛሬ ጠዋት ናይሮቢ ኬንያ...

ሕዝቡ የመሰለውን ፓርቲ በነጻነት እንዲመርጥ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ሂደት ሰላማዊ፣ ነፃ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የፖሊስ ሚና ወሳኝ ነው። የሕዝብን ደህንነት በመጠበቅ ማኅበረሰቡ ነጻ ኹኖ በምርጫ እንዲሳተፍም ትልቅ አደራም አለበት። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል...