የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከባሕር ዳር – ደብረ ማርቆስ መደበኛ በረራ ሊጀምር ነው።

7

 

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ የበረራ አገልግሎት የጀመረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎቱን በማሳደግ ላይ ይገኛል። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ፦
✈️ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ- ማረቆስ ደርሶ መልስ በየቀኑ

✈️ ከደብረ ማርቆስ ወደ ባሕር ዳር በሳምንት አራት ቀናት (ሰኞ፣ ረቡዕ ፣ አርብ እና እሁድ )

✈️ከባሕር ዳር ወደ ደብረ ማርቆስ ደግሞ በሳምንት ሶስት ቀን (ማክሰኞ ፣ ሀሙስ እና ቅዳሜ) የበረራ አገልግሎት ሊሰጥ ነው።

ከሚቀጥለው አርብ ሰኔ 19/2018 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎቱ እንደሚጀምር ተገልጿል።

#አሚኮ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ethiopianairlines #ባሕርዳር #ደብረማርቆ #አዲስአበባ

Previous articleየዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
Next article“ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ ከምርጫ ውጭ ላሉ የኃይል አማራጮች ፍላጎት እንደሌለው ያሳየበት ትልቅ እሴት ነው” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር