በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለማረም የመምህራን ሚና ቁልፍ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ይረዳ ዘንድ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ከመምህራን ጋር ውይይት አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ሙሉዓለም አቤ (ዶ.ር)...

“እኛም የሀገራችን ዕጣ ፈንታ የሚወስነውን አካል በካርዳችን እንመርጣለን” የቤት ሠራተኞች

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች እኩል የሚሳተፉበት እና የነፃነት መብታቸውን የሚጠቀሙበት እንዲኾን ሰፊ ተግባራት እየተከናወኑ ይገኛሉ። በዚህ ሂደትም የቤት ውስጥ ሠራተኞች ዲሞክራሲያዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙ የማረጋገጥ እና ግንዛቤ የመፍጠር ሥራ በትኩረት...

ሰላም ባለበት ድምጽ ይሰማል፣ ድምጽ በተሰማበት ደግሞ የሕዝብ ፍላጎት ይከበራል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወጣቶች የነገዋን ኢትዮጵያ በምርጫ ካርዳቸው ለመሳል ሲዘጋጁ፣ የጸጥታ መዋቅሩ ደግሞ ይህ የዜግነት መብት ያለ ስጋት እንዲፈጸም የሰላም አጥር ኾኖ ቆሟል። በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃና...

ከምርጫ ካርድ እስከ ድምፅ መስጠት የወጣቶች ቁርጠኝነት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳታፊ ከመኾን ጀምሮ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየሠሩ መኾኑን ተናግረዋል። ምርጫው ሰላማዊና ታማኒ እንዲሆን መደረጉ ለሀገሪቱ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መኾኑን የተናገረው...

አረጋውያን የጥበብ እና የልምድ ምንጮች ናቸው።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አረጋውያን በረጅም የሕይወት ዘመናቸው ያካበቱትን የሥነ-ልቦና ጥንካሬ እና የሕይወት ተሞክሮ ለወጣቱ ትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል የትውልድ ቅብብሎሽ መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር...