የአካባቢ ጥበቃ ዋና የመንግሥት ትኩረት ነው።
የአካባቢ ጥበቃ ተግባራት ከሀገራዊ ፕሮጀክቶች ጋር ተጣጥመው እየተሠሩ መኾናቸውን የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ዶ.ር) የአካባቢ ንጽሕናን የሚጠብቅ እና ቆሻሻን የሚጸየፍ ትውልድ መፍጠር ትውልድን ማዳን ነው ብለዋል።
የአካባቢ...
“ተሳታፊዎች የምክክር ተሳትፏቸው በመከባበር እና በመደማመጥ ላይ የተመሠረተ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምክክር ጉባኤው ሂደት ላይ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የምክክር ጉባኤው መክፈቻ ከተደረገ በኋላ ከሐምሌ 9/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም...
“ቆሻሻን ተጠይፎ የሚያስወግድ ትውልድ ተፈጥሯል” ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ
ጽዱ ኢትዮጵያን ለትውልድ'' በሚል መሪ መልዕክት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን የፕላስቲክ፣ አደገኛ ቆሻሻ እና የድምጽ ብክለት መከላከል ንቅናቄ ማሥጀመሪያ መርሐግብር አካሂዷል።
ባለፉት ስድስት ወራት የተደረገውን ሀገር አቀፍ የንቅናቄ መድረክ መሠረት በማድረግ ከ5...
🚨 ሰላምን በማደናቀፍ እና በተከበብኩኝ ትርክት ሕልውናን በሕዝብ ደም የማቆየት የሕገ ወጡ ሕወሃት አባዜ...
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ከማዕከላዊ ሥልጣን ከተወገደ በኋላ ወደ መጣበት የትጥቅ ትግል ሥነ-ልቦና በመመለስ፣ የትግራይን ሕዝብ እንደ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ መከታ እየተጠቀመበት ይገኛል። ይህ አካሄድ የአማፂያን የቅስቀሳ እና የሽፋን ስትራቴጂ ተብሎ ከሚጠራው ጽንሰ-ሀሳብ ጋር...
የተዋበው ጀጎል የሀረርን ቀደምት ሥልጣኔ እየመሰከረ የሀገርንም ገጽታ እየገነባ ይገኛል።
መንግሥት ካስቀመጣቸው አምስት ቁልፍ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች መካከል አንዱ የኾነውን የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ በታሪካዊቷ የሀረር ከተማ ሰፊ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑ ተገልጿል።
ጥንታዊ ውበቷን ከዘመናዊ ገጽታ ጋር በማሰናሰል አዲስ ገጽታን የተላበሰችው ሀረር አሁን...








