“ለሀገር ሰላም እና ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ ስኬት በጋራ እንቁም” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ ፓርቲዎች የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወኑ ይገኛሉ። በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ አንዱ ነው። የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ(አዴኃን) ሊቀመንበር ተስፋሁን...

ሙዚየሞች አንዱ የሌላውን ባሕል፣ ወግ እና የአኗኗር ዘይቤ እንዲማር የሚያደርጉ የምርምር ማዕከላት ናቸው።

  ​አዲስ አበባ፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሙዚየም ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ፣ በሀገር ደረጃ ደግሞ ለ4ኛ ጊዜ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም እንደሚከበር የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ከዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ጋር በመተባበር በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ...

ከእውነት የራቁ መረጃዎችን እያሰራጩ የሚገኙ አካላትን አላማ መገንዘብ ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጽንፈኞች የሀሰት ፕሮፖጋንዳ የሚሸረሸር የሕዝቦች አብሮነት እንደማይኖር የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አስታውቋል። ጽንፈኞች በሚነዙት የሀሰት ወሬ የሚደፈርስ ሰላምም አይኖርም ብሏል ተቋሙ። የክልሉ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሔኖክ ሙሉነህ የክልሉ...

አሜሪካና ቻይና ኢራን በፍፁም የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ባለቤት መኾን የለባትም በሚለው ቁልፍ ጉዳይ ላይ...

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው አቻቸው ጋር በወቅታዊ ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ትራምፕ በቤጂንግ ቆይታቸው የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ዘላቂ መፍትሄ በሚያገኝበት ሁኔታ እና የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በቻይና ሰማያዊውን ቤተ መቅደስ እየጎበኙ ነው።

  ​ባሕር ዳር፡ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለማችን የሁለቱ ኀያላን ሀገራት ቻይና እና አሜሪካ መሪዎች ትላንት ግንቦት 05/2018 ዓ.ም በቤጅንግ ተገናኝተዋል። ዛሬም በቤጂንግ የተካሄደው የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጉባኤ በአሜሪካ እና በቻይና...