‎ከጣውላ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሠራው ወጣት።

‎በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ የተወለደው ወጣት አብነህ አቻምየለህ የፈጠራ ክህሎቱን የጀመረው ገና በልጅነቱ ነበር። በተለይም ወደ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሲያልፍ የወደቁ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በመጠገን የጀመረው ጉዞ በኋላ ላይ የፈጠራ ሥራውን እንዲያሰፋ ትልቅ...

የሕገ ወጡ ሕወሃት ቡድን የደም ማፍሰስ ፖለቲካ ይ

ሕገወጡ የሕወሃት ቡድን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ ፖለቲካዊ ፍላጎቱን በግፍ እና በደም ማፍሰስ ላይ የመሠረተ፣ ለሕዝብ ሕይወት ዋጋ የማይሰጥ ጸረ ሰላም ነው። በተለይም በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በጫረው ጦርነት ምክንያት ሕዝብ አሰቃቂ መከራን እንዲቀበል አድርጓል። በርካታ እናቶች...

የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት በወንበርማ ወረዳ ከሕዝቡ ጋር በመቀናጀት የመንገድ ጥገና በጎ አድራጎት ሥራዎችን አከናወነ።

በምዕራብ ጎጃም ዞን በወምበረማ ወረዳ ቡሪፋር ቀበሌ የተበላሹ መንገዶችን በመጠገን ሕዝቡ የተሻለ የመጓጓዣ አገልግሎት እንዲያገኝ የአንድ ኪሎ ሜትር የመንገድ ጥገና ሥራ በመከላከያ ሠራዊት ተሠርቷል። የምሥራቅ ዕዝ ሬጅመንት አዛዥ ሻምበል አወል ሰዒድ ሬጅመንቱ ከግዳጅ ጎን ለጎን...

ሀገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር ምን አበርክቶ ይኖረዋል?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ለሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው። ብሔራዊ ጥቅም የሀገርን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ማስጠበቅን፣ የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥን፣ የኢኮኖሚ ብልጽግናን ማምጣት እና በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ጠንካራ የዲፕሎማሲ አቅም መገንባትን...

የፖሊስ ተቋምን በሰው ኀይል እና በቴክኖሎጂ የዳበረ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።

  የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በከሚሴ ከተማ አካሂዷል። በመርሐግብሩ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊን ጨምሮ...