ከታሪክ የተጣላ የትዕቢትና የጥፋት አባት!
የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ ሂደት በርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ ሕዝብን ለድህነት እና ለግጭት ዳርገው ከቆዩ አጥፊ አካሄዶች ዋነኛው የሕወሃት የጥፋት ዑደት ነው።
ቡድኑ ሀገር እየመራ ባለበት ጊዜ እና ከበትረ ሥልጣን ወርዶም ሀገር እና ሕዝብን ለተደጋጋሚ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦
የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመስራት 5 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ውድ የሀገሬ ልጆች፤ በእነዚህ ቀናት አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ፣ በቁርጠኝነት እንድትነሱ እና በአንድነታችን የምናስመዘግበውን ድል እውን እንድናደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
በጋራ...
በበጀት ዓመቱ የተገኙ ስኬቶችን በማስፋት በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በትኩረት መሥራት ይገባል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በስሩ የሚገኙትን የክልሉን ግብርና፣ የመሬት፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮዎችን፤ የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣንን፣ የኅብረት ሥራ ኮሚሸን...
“አፍሪካ ፈተናዎችን ለመቋቋም በራሷ እሳቤ እና ስልት ችግሮቿን መፍታት ይኖርባታል” ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር)
በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኀብረት አዳራሽ 49ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አሥፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ሥብሠባ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በጉባኤው የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌድዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ኅብረቱ የአህጉሪቱ ዋነኛ ድምጽ እንደመኾኑ መጠን በአሁኑ ወቅት ፈጣን ዕድገት...
አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነድ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ ላይ ተመዘገበ።
አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ የሰነድ መዋዕለ ነዋዮች
ገበያ ላይ ተመዝግቧል።
የአቢሲኒያ ባንክ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ በቃሉ ዘለቀ ባንኩ በሰነድ መዋዕለ ነዋዮች ገበያ መመዝገቡ ለባንኩ ደንበኞች እና ባለአክሲዮኖች የበለጠ መተማመንን እና ተጠቃሚነትን ከማረጋገጡ ባሻገር ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ...








