ብልጽግና የሴቶችን እና የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ በተጨባጭ እያረጋገጠ ነው።
ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መድረክ አካሂዷል።
የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ማዕድን መምሪያ ኀላፊ ብርቄ ፀጋ በመድረኩ...
🕊 “ሰላም ለንግድ፣ 🗳️ ድምፅ ለሀገር” 🇪🇹
ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን፤ ለሂደቱ ስኬታማነት የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የንግዱ ማኅበረሰብ ክፍሎች ነግረውናል።
በከተማው በንግዱ ዘርፍ የተሠማሩት ራሄል ሽባባው ምርጫ ለአንድ ሀገር...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በራራውን አደረገ።
ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓመታት በኋላ የመጀመሪያ የሙከራ በረራውን ወደ ደብረ ማርቆስ አድርጓል።
ከዓመታት በኋላ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ ያደረገችው አውሮፕላን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...
የጸጥታ መዋቅሩ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን እና ሂደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ ይኸነው አበባው እንደገለጹት በከተማዋ የታየውን ሰላም...
🗳️🇪🇹ለምርጫው ስኬታማነት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ሥራ አሥፈጻሚ እና የሴቶች ጉዳይ ኀላፊ አይሻ ያሲን እንደገለጹት ፓርቲያቸው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...








