🚆”የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገቢያ የባቡር ፕሮጄክት ወደ ሥራ መግባት መንግሥት የሕዝብን ጥቅም...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ በመገኘት የአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሀራ ገበያን የባቡር ፕሮጄክት ዳግም ሥራ አስጀምረዋል። የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የባቡር መሠረተ ልማት...

🇪🇹”ብልጽግና ፓርቲ አፍሪካዊ ተምሳሌት የኾነች ሀገር የመገንባት ራዕይ ይዞ እየሠራ ነው” ምክትል ከንቲባ አስሜ...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። 🚐🚕 የከተማ አሥተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ በዚህ ወቅት እንደገለጹት መርሐ ግብሩ...

የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የአዋሽ፣ ኮምቦልቻ፣ ሃራ ገበያን የባቡር ፕሮጀክት ዳግም ሥራ አስጀመሩ።

  ባሕር ዳር: 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ እስከ 2012 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ኾኖም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት ውድመት እና ዘረፋ ምክንያት ለመገባደድ ተቃርቦ የነበረው ፕሮጀክት ተስተጓጉሎ...

“የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየር እና የምርት ባሕልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው”...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የማር፣ የወተትና የዶሮ እርባታ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ተዘዋውረን ጎብኝተዋል። በከተማው በኢኒሼቲቩ በግለሰብና በመንግሥት ደረጃ ሼዶችን በመገንባት የማር፣ የወተት፣ የእንቁላልና የአሳ መንደሮችን የማቋቋም...

የፓኪስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሞህሲን ናቂቭ ቀውሱን ለማርገብ ቴህራን ገብተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጉብኝታቸው ዓላማ በኢራን እና አሜሪካ መካከል የተቋረጠውን የሰላም ንግግር ማስቀጠል ነው። እንዲሁም ከሆርሙዝ የባሕር መስመር መዘጋት ጋር የተያያዘውን ቀውስ ማርገብ ይፈልጋሉ። የኢራን አይአርኤንኤ (IRNA) እና መህር (Mehr) የዜና ወኪሎች...