የፕሪቶሪያው ስምምነት የአማራ ክልል የውሳኔ አሻራ አለበት”ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ የፕሪቶሪያውን ስምምነት አስመልክቶ እና በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የአማራ ክልል አካባቢዎች መልሶ ከማልማት አኳያ የተከናወኑ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የፕሪቶሪያው ስምምነት ለኢትዮጵያ ያስገኘው ነገር...
“ሁሌም የሕዝብን ጥቅም ማስቀደም ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና እና ዕውቅ የመስጠት መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ምክር ቤቱ በርካታ...
“መስዋትነትን ከፍለው ያለፉ የምክር ቤት አባላት በጀግንነት ሀገር አስቀጥለዋል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
የአማራ ክልል ምክር ቤት በምክር ቤቱ የሥራ ዘመን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ለምክር ቤት አባላት የምሥጋና፣ ዕውቅና የመስጠት እና ሎጎ የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክርቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ...
☘️🌱”በአማራ ክልል በአንድ ጀንበር 327 ሚሊዮን ችግኝ ለተከላ ተዘጋጅቷል”አቶ ደረጀ ማንደፍሮ
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018 ዓ.ም የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኅላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ በ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን ተግባራዊ ለማድረግ...
ሕገ ወጡ ሕወሃት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ደመኞች ጋር ማበሩ ለምን?
የአንድ ሀገር ዕድገት እና የሕዝቦች የጋራ ዕጣ ፈንታ በዋናነት የሚወሰነው የማይደፈሩ እና ለድርድር የማይቀርቡ ብሔራዊ ጥቅሞችን በማስከበር ረገድ ባለ የሕዝብ ቁርጠኝነት መኾኑ ብዙዎችን ያስማማል።
ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በባሕር በር ባለቤትነት መብቷ ዙሪያ...







