በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ለውጥ የሕዝብን እርካታ ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ​የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...

“የባዕዳን እና የባንዳዎችን አፍራሽ ተልዕኮ ማምከን የሠራዊታችን የቆየ ልምድ እና ተግባር ነው” ሌትናል ጄኔራል...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከእዙ ከፍተኛ መሪዎች፤ የኮር እና ክፍለ ጦር የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ እዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ሀገራዊ እና ተቋማዊ ተልዕኮዎችን...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ይጀመራል።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባስተላለፈው የምክክር ተሳትፎ ጥሪ እንደገለጸው በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር ያለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በሕዝባዊ ውይይት ሰብስቦ በሀገር...

“ከስምምነቱ በኋላ ነዳጅ ወደ ሁሉም አቅጣጫ በነጻነት ይጓጓዛል” ዶናልድ ትራምፕ

  ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ላይ የሚደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎችን የሚያስቆም የሰላም ስምምነት ላይ መደረሱን የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሻሪፍ አስታውቀዋል። ስምምነቱ በዕለተ አርብ በስዊዘርላንድ ይፈረማል ተብሏል።...

ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ላለማምረት ከአሜሪካ ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰች።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የረቂቅ ስምምነት መሠረት የኑክሌር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ኾነ ላለመታጠቅ መስማማቷን አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ገልጸዋል። ቴህራን በረቂቅ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠችው ስምምነት ማንኛውንም...