“በድምፅ መምረጥ እና ሰላምን ማጽናት ለነገ የማይተው ኅላፊነቶች ናቸው” አቶ አሰፋ ጥላሁን
ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በዴሞክራሲያዊ መንገድ ሀገሬን ይመራልኛል ብለው የሚያምኑትን ፓርቲ ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የሚያደርጉበት ሕጋዊ መንገድ ነው።
ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት መከናወናቸውን የሰሜን ጎጃም ዞን አስታውቋል።...
በዞኑ ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከናወን እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ቁልፍ ሚና ከሚጫወቱ ጉዳዮች መካከል ምርጫ አንዱ ነው፡፡
ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ሰላም እና የዴሞክራሲ ጉዞ ወሳኝ ምዕራፍ እንደኾነም ይታመናል፡፡ ለዚህ...
ሴቶች የሀገር መሠረቶች ናቸው!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን፣ የፋርጣ ወረዳ እና የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ሴት የመንግሥት ሠራተኞች 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በተመለከተ የአደባባይ የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልክት ያስተላለፉት የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር...
የደብረ ማርቆስ ከተማ ሴቶች በአደባባይ በመውጣት ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን አጋርነት እና ድጋፍ እየገለጹ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች "በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን!" በሚል መሪ ቃል የፓርቲያቸውን የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ...








