ምርጫ ለሀገር!

2
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰሀላ ሰየምት ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና ሕዝባዊ ድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
‎7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በዴሞክራሲ ጎዳና የጀመረችውን ጉዞ የምታጸናበት፣ ለዘላቂ ልማት እና ለነገ ትውልድ የተስፋ መሰረት የሚሆን ታሪካዊ ምርጫ ነው።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous articleየጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ሥራ በመጀመሩ መደሰታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።
Next articleለምርጫ ተዘጋጅተናል።