የሴቶችን አቅም መገንባት ሀገርን ማሻገር ነው።

ወልድያ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልዲያ ከተማ ሴቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ ሰልፍ ገልጸዋል። "በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን!" በሚል መሪ መልዕክት ነው ሰልፉን ያካሄዱት። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

ምርጫው ለነገ መሠረት የምንጥልበት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሠራተኞች ማኒፌስቶውን፣ እጩዎቹን የማስተዋወቅ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። ምርጫው ሰላማዊ...

ሴቶችን በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ ዘርፎች ማሳተፍ ለሀገር እድገት ወሳኝ ነው።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላይ አርማጭኾ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተውጣጡ የኅብረተሰብ ክፍሎች መጭው ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ አካሄደዋል። በትክል ድንጋይ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፉ የወረዳው ሴቶችና...

ባንኩ ዘላቂ የማኅበረሰብ ልማትን ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ የ5ኛ ዙር "እችላለሁ እኔ" እና የ2ኛ ዙር "ይጀምሩ ያድሱ" የሽያጭ ዘመቻ የሽልማት መርሐግብሩን አካሂዷል። የአቢሲኒያ ባንክ ችፍ ኢንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር መሠረት አስፋው መርሐግብሩ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን...

“ችግርን የተቋቋመ፣ በተግባር የተፈተነ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በክልሉ የመንግሥት ተቋማት ለሚሠሩ የመንግሥት ሠራተኞች በተለያዩ መድረኮች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል። በአሥተዳደር ዘርፍ የመንግሥት ሠራተኞች መድረክ መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...