ኢትዮጵያ ትናንትናን እና ዛሬን አክማ ነገን ለመሥራት ርብርብ እያደረገች ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ጋር ተያይዞ ከከተማ እና ማኅበራዊ ክላስተር የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የተለያዩ የውይይት መድረኮችን አካሂዷል። የማኅበራዊ ክላስተር የመንግሥት ሠራተኞች መድረክ ላይ...

ሰላም የሚረጋገጠው በሁሉም አዎንታዊ ተሳትፎ ነው።

ጎንደር: ግንቦት 13/2018 ዓ .ም ( አሚኮ) ‎የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በጎንደር ከተማ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል የሰላምን አማራጭ ለተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና መሥጠት ጀምሯል ። ‎ ‎በመርሃ ግብሩ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል...

“ብልጽግና ሴቶች እና ወጣቶች አቅማቸውን እንዲጠቀሙ አድርጓል” የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ሀሳብ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የሴቶች እና የወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ ተካሂዷል። በሰልፉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የዋግኽምራ...

ድምጽ ከመስጠት ባሻገር ለምርጫው ሰላማዊነት በጋራ መሥራት ይገባል።

እንጅባራ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ አባላት እና ደጋፊ ሴቶች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለፓርቲው ያላቸውን ድጋፍ በጎዳና ላይ ሰልፍ ገልጸዋል። የድጋፍ ሰልፉ "በፀና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር"...

የሴቶችን አቅም መገንባት ሀገርን ማሻገር ነው።

ወልድያ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልዲያ ከተማ ሴቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ ሰልፍ ገልጸዋል። "በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን!" በሚል መሪ መልዕክት ነው ሰልፉን ያካሄዱት። የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...