ጀጎልን አሳምሮ የቱሪስት ፍስሰትን የጨመረው የኮሪደር ልማት።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት በጀጎል ዓለም አቀፍ ቅርስ ከ22 ኪሎ ሜትር በላይ የኮሪደር ልማት ሥራ መከናወኑን የክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ ገልጿል። በክልሉ ባሕል፣ ቅርስ እና ቱሪዝም ቢሮ...

“ድምጽን በነጻነት የመስጠት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ እንገኛለን” የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እና አሳታፊ በኾነ መልኩ እንዲጠናቀቅ ሰፊ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን አስታውቋል። ​የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን የምርጫውን ስኬታማነት ለማረጋገጥ...

ከአራት ዓመት ጨለማ በኋላ ብርሃን ያገኘችው የሻሁራ ከተማ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአለፋ ወረዳ ሻሁራ ከተማ ላለፉት አራት ዓመታት የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጡ የነዋሪዎችን ሕይወት በእጅጉ ፈትኖ ቆይቷል። የከተማው ነዋሪ አቶ ካሴ ይስማው፣ መብራት ጠፍቶ በነበረባቸው ዓመታት ማኅበረሰቡ የገጠመውን እንግልት ያስታውሳሉ። ችግሩ...

ሴቶች ተጠቃሚነታቸውን በምርጫ ካርዳቸው ይወስናሉ!

  ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ግንባታም ሆነ የሀገር ሁለንተናዊ እድገት ያለ ሴቶች ተሳትፎ ሙሉ ሊሆን አይችልም። ሴቶች ከሚሳተፉባቸው የፖለቲካ መድረኮች አንዱ ምርጫ ነው። ሴቶች ግንቦት 24 ለሚደረገው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የነቃ ተሳትፎ...

🗳️ ምርጫ የሴቶች የፖለቲካ ተሳትፎ ማደጊያ ዕድል ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ ፖለቲካው መድረክ እና ወደ መሪነት ለማምጣት አበረታች ሥራዎች መከናወናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ። በርካታ ሴቶች ከፌዴራል እስከ ታችኛው ተዋረድ ድረስ የመንግሥት ተቋማትን እየመሩ ይገኛሉ። 🗳️ ምርጫ...