በዓልን ምክንያት በማድረግ ሕገ ወጥ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ እየተወሰደ ነው።
በዓል ሲመጣ የገበያ ድምቀት የሚዘነጋ አይደለም። ሁሉም ቤት ያፈራውን አዘጋጅቶ በዓልን ለማሳለፍ በደስታ ስሜት ሲሯሯጥ ይስተዋላል።
ይህንን ተከትሎ ግን በሕገ ወጥ መንገድ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ እና ምርት በመደበቅ ያልተገባ ትርፍ ለማግኘት የሚኳትኑ አካላት አይጠፉም።
ይህንን ችግር...
በቅርቡ ምክረ ሃሳቦችን ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ2018 ዓ.ም የሥራ ዘመን የተሠሩ ዋና ዋና ክንውኖችን እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ በ2018 በጀት ዓመት መልካም እና ፈታኝ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞጆ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል ሥራ አስጀመሩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሞጆ የተገነባውን ዘመናዊ የሎጂስቲክስ ማዕከል መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ጉዞ በተግባር የታነጸበት ሥራ ብለዋል።
ዛሬ በሞጆ ተገኝተው ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ...
“የነገው ቀን በዛሬው ብርታታችን፣ ጥረታችን እና መስዋዕትነታችን የሚመሠረት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ጳጉሜን 5 የነገው ቀን በአማራ ክልል በተለያዩ ኹነቶች እየተከበረ ነው። ቀኑን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ፣ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ፣ የአማራ ክልል የኢኖቬሽን እና...
ትምህርትን መደገፍ ሀገር አሻጋሪ ትውልድን መፍጠር ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ቤተሰቦቻቸው በገቢ ዝቅተኛ ለኾኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ እና ዝቅተኛ ደመወዝ ተከፋይ ለኾኑ የተቋሙ ሠራተኞች የበዓል መዋያ ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) መንግሥት ሰው...








