በወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለች ሀገር ማሸጋገር ያስፈልጋል።
ገንዳውኃ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ መልዕክት ወጣቶች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃ እና...
“ደቡብ ወሎ በግብርና የልማት አብዮት ላይ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ደቡብ ወሎ በግብርና የልማት አብዮት ላይ ነው ብለዋል።
የሐይቅ ዙሪያ አርሷደሮች መሬት እና እርሻቸውን ከጫት ወደ ሙዝ ኩታገጠም አሸጋግረው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአንዳንድ ቃላት ትርጓሜ
👉 “ቦርድ” ማለት በዐዋጅ ቁጥር 1133/2011 መልሶ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነው፡፡
👉 “ምርጫ” ማለት በፌዴራል እና በክልል ሕገ መንግሥታት እንዲሁም በሌሎች አግባብ ባላቸው ሕጎች መሠረት የሚካሄድ የጠቅላላ፣ የአካባቢ፣ የማሟያ ወይም የድጋሚ ምርጫ ነው፡፡
👉...
ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችን የሀገር ግንባታ ዋና ተዋናይ አድርጎ እየሠራ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የወጣቶች ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር " በሚል መልዕክት...
“መገናኛ ብዙኅን በምርጫ ሥራዎች ላይ በገለልተኝነት መሥራት ይገባቸዋል” ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ
አዲስ አበባ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መገናኛ ብዙኅን በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለት እና ከምርጫ በኋላ የጋራ አቅማቸውን በማቀናጀት ፍትሐዊ የዘገባ ሽፋን እና ትክክለኛ መረጃን ለሕዝቡ ማድረስ እንደሚጠበቅባቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ተናግረዋል።
የመንግሥት...








