በሙስናና ሕገ-ወጥ አሠራር የተሳተፉ አካላት ላይ የሕግ እርምጃ ተወሰደ።
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን ሰፊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀሱ እና የሀገር ሀብት በሚመዘብሩ አካላት ላይ መንግሥት የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ወይዘሮ እናትዓለም መለሰ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኢትዮጵያ...
ሕዝቡ ሰላም ውድ ስጦታ መኾኑን ተገንዝቦ በጋራ እንዲቆም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናልን ሲመርቁ ባስተላለፉት መልእክት፤ ሀገራዊ የልማት ስኬቶችን አስጠብቆ ለማስቀጠል የከተማዋን የገቢ አቅም ማሳደግ እና አስተማማኝ ሰላምን ማረጋገጥ ወሳኝ መኾናቸውን...
**የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦**
ዛሬ የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል መርቀናል። ለኢትዮጵያ ቁልፍ የበረራ በሮች አንዱ ለሆነው ለዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ ፕሮጀክት ከዘመናዊ ተርሚናል በላይ ትርጉም አለው።
ባህር ዳር በቅርብ...
“መንግሥት ሌብነትን እና ሕገወጥነትን ለመከላከል ጠንካራ እርምጃ እየወሰደ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ያለውን ሰፊ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ለማደናቀፍ በሚንቀሳቀሱ እና የሀገር ሀብት በሚመዘብሩ አካላት ላይ መንግሥት የማያዳግም እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ።
የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ኢትዮጵያ ባለፉት...
በውበት ላይ ውበት የደረበችው ባሕርዳር።
ዘመናትን በተፈጥሮ እቅፍ ውስጥ ተሸሽጋ በጣና ሐይቅ ሰማያዊ ማዕበል ወዝ እየረሰረሰች በዓባይ ወንዝ ታላቅነት ታጅባ የኖረች የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ዕንቁ ናት ባሕርዳር።
ባሕር ዳር የሚከትም እንግዳ ገና ከሩቁ የሚቀበለው የአየር ፀባይ፣ በየመንገዱ ዳር የተተከሉት የዘንባባ...







