ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አንጋፋው የባሕል ሙዚቃ ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው በተለይም የሀገራችንን ባሕላዊ እሴቶች የጠበቁ፣ ማኅበራዊ ሕይወትንና...

በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ለውጥ የሕዝብን እርካታ ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከሚዲያ እና የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ​የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ...

“የባዕዳን እና የባንዳዎችን አፍራሽ ተልዕኮ ማምከን የሠራዊታችን የቆየ ልምድ እና ተግባር ነው” ሌትናል ጄኔራል...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ከእዙ ከፍተኛ መሪዎች፤ የኮር እና ክፍለ ጦር የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ እዙ በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ሀገራዊ እና ተቋማዊ ተልዕኮዎችን...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ይጀመራል።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባስተላለፈው የምክክር ተሳትፎ ጥሪ እንደገለጸው በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በመላ ሀገሪቱ እንዲሁም በውጪ ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ጋር ያለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በሕዝባዊ ውይይት ሰብስቦ በሀገር...

“ከስምምነቱ በኋላ ነዳጅ ወደ ሁሉም አቅጣጫ በነጻነት ይጓጓዛል” ዶናልድ ትራምፕ

  ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል ሊባኖስን ጨምሮ በሁሉም ግንባሮች ላይ የሚደረጉ ወታደራዊ ዘመቻዎችን የሚያስቆም የሰላም ስምምነት ላይ መደረሱን የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሻሪፍ አስታውቀዋል። ስምምነቱ በዕለተ አርብ በስዊዘርላንድ ይፈረማል ተብሏል።...