“ምርጫው ለሕዝባዊ የልማት ተጠቃሚነት መሠረት የሚጥል ነው” ስቡሕ ገበያው (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የባለፉት የለውጥ ዓመታት ልማታዊ ጉዞን የሚደግፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት እሸቱ
በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብልጽግናን መምረጥ...
“የማዳበሪያ ፋብሪካ በመገንባት 🏭 ብልጽግና አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር...
ደሴ፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ብልጽግና ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት እንድትኾን እየሠራ ነው ብለዋል።
በስንዴ ልማት ራስን...
በክልሉ ከ600 በላይ የፊስቱላ ሕመም የገጠማቸው እናቶች ሕክምና ማግኘት ችለዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ ከወሊድ በኋላ የሚፈጠር ፊስቱላን የማጥፋት ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው፡፡
"ጤናዋ መብቷ ነው፤ ፊስቱላን እና በወሊድ...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሺህ በላይ ነዋሪዎቹን 🏠ጎጆ ሊያወጣ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ተደራጅተው ቦታ ለተወሰነላቸው 550 ማኅበራት "ሳይት እና ብሎክ ቁጥር" ርክክብ እያካሄደ ነው።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተደራጅተው የመኖሪያ መገንቢያ ቦታ ሲጠባበቁ ለነበሩ 550...
“ባለፉት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶችን በውጤት እናስቀጥላለን”
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በብልፅግና ፓርቲ መሪነት ባለፉት አምስት ዓመታት በሁሉም ዘርፎች ስኬታማ አፈፃፀም መመዝገቡን የክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ጌቱ ወዬሳ በፓርቲው መሪነት ባለፉት ዓመታት...








