የጣናዋ እመቤት ባሕር ዳር ከተማ አዲስ ገጸ በረከት!

የውበት ሰገነቷ ባሕር ዳር ከተማ ዛሬም ካባዋን ደርባ በዓለም አደባባይ ትደምቅ ዘንድ የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሌላኛው ግርማዋ ኾኗል። ከተፈጥሮ ውበቷ እና ከታሪክ ሃብቷ ጋር ጸጋ ተደራርቦ የተሰጣት ከተማዋ...

ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ቆይታ

ያልተቀደሰ ጥምረት፦ በኦሮሚያ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ ያልተቀደሰ ጋብቻ/ጥምረት ፈጥረዋል። አሮጌ የፖለቲካ አስተሳሰብ፦ የሕወሓት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሰካ በማይችል፣ በአሮጌ የፖለቲካ ሀሳብ እና አመራር ውስጥ ተቀርቅሮ...

“ዘንድሮ የቅባት ሰብላችን ያማረ እና ተስፋ ሰጭ ነው” የጃዊ ወረዳ አርሶ አደሮች

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጃዊ ወረዳ የሚሠበሠበው የቅባት ሰብል የሀገራዊ ኤክስፖርት እና የኢንዱስትሪ ፍላጎትን ለመደገፍ የታቀደውን የምርት ግብ ለማሳካት ወሳኝ ድርሻ ያለው ነው። በአካባቢው የተስተካከለ ዝናብ መኖሩ በጊዜ የቀረቡ የግብርና ግብዓቶች የአፈር ማዳበሪያ እና ምርጥ ዘር...

🛣️✈️🚤 የአማራ ክልል የትራንስፖርት ዘርፍ የለውጥ ጉዞ

  የአማራ ክልል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በየብስ፣ በአየር እና በውኃ ትራንስፖርት እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ክልሉን በኢኮኖሚ እና በማኅበራዊ መስተጋብር በከፍተኛ ደረጃ ከማሳደግ ባለፈ ከትራንስፖርት ተደራሽነት ጋር በተገናኘ ከዚህ ቀደም ለዘመናት ሲነሱ ለነበሩ የሕዝብ ጥያቄዎች ተጨባጭ...

🌳 አረንጓዴው ሀብታችን – ከተራቆተ መሬት እስከ ቢሊዮን ዶላር ገቢ! 🇪🇹 ☕🥑

  ደንን ስናስብ አብዛኛውን ጊዜ ወደ አዕምሯችን ቀድሞ የሚመጣው የአካባቢ ጥበቃ፣ የአየር ንብረት ሚዛን ወይም የተፈጥሮ ውበት ነው። የዓለማችን የኢኮኖሚ አውድ ሲመረመር ግን ደን ከዚህ እጅግ የላቀ እና ግዙፍ ትርጉም አለው። ለአብነትም ወደ 70 በመቶ...