ግብርና ሚኒስቴር በ26 ሚሊዮን ብር ወጭ በመርዓዊ ከተማ የዘመናዊ ትምህርት ቤት ግንባታ ጀመረ።
የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ተገኝተው ዘመናዊ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ግንባታውን አስጀምረዋል።
ትምህርት ቤቱ ከ26 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ በጀት በግብርና ሚኒስቴር የሚገነባ መኾኑ ተገልጿል።
በተያዘው በጀት ዓመት በመርዓዊ...
የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ተስፋ ሰጭ እርምጃዎች
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፍርድ ቤቶችን የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2019 በጀት ዓመት ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው የዘርፉ መሪዎች ጋር እየመከረ ነው።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው በበጀት ዓመቱ በፍርድ...
የ8ኛ ክፍሉ ተማሪ ለአርሶ አደሮች ተስፋ የኾነ ፈጠራ ይዞ መጥቷል
በቡሬ ከተማ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ የኾነው ፍጹም አማረ የኢትዮጵያ አርሶ አደሮች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን የድካም፣ የጊዜ እና የሰብል ውድመት ችግር በቅርበት የታዘበ የድንቅ አዕምሮ ባለቤት ነው። እናም እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ለችግሩ ዘመናዊ እና ድንቅ...
የሕዳሴ ግድቡ ምዕራፍ የተዘጋባት ግብጽ በሌላኛው የሴራ መንገድ ተከስታለች።
የኢትዮጵያን ብርቱ የዲፕሎማሲ ክንድ መቋቋም አልቻለችም፤ ከንቱ እብሪቷ ምኞቷን ሊያሳካላት አልቻለም፤ የሃሰት መረጃዎቿም በዓለም አቀፍ ዘንድ ተቀባይነት አላገኙም፤ የሕዳሴ ግድቡ ርሃብ እና ድርቅ ያመጣል በማለት ያሳየችው የአዞ እንባም የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡን አላስገረመም፤ የኢትዮጵያ ስኬት፤...
ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን የነገ ዕድል የሚወስን የጋራ መላ ነው።
ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም የሀገር መንግሥት ግንባታ ሂደት ያሳለፈች ቢኾንም ሂደቱ ሙሉ በሙሉ በሕዝቦች መካከል ባለው አጠቃላይ ስምምነት ላይ የተመሠረተ ባለመኾኑ አሥተዳደራዊ እና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ለዘመናት ሲንከባለሉ ቆይተዋል።
የሕገ መንግሥት አሳታፊነት፣ በክልሎች እና በብሔረሰቦች የሚነሱ የማንነት...








