መጣና በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ…!

ቡሄ ደርሷል! በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ። የክረምቱ ቁር እየተሰበረ፣ የፀሐይ ብርሃን መሬቱን ዳግም ማሞቅ ሲጀምር፤ የኢትዮጵያዊነት ማኅበራዊ ትስስር፣ ጥበብ እና የመንፈሳዊነት ኅብረ ቀለም የኾነው የቡሄ በዓል ሀገረኛ ድምቀቱን ተላብሶ ውብ መልክ እና ማራኪ...

የካይሮ ያልተሳካ ሕልም እና የኢትዮጵያ የማይቀለበስ የልማት ጉዞ።

በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል ያለው ታሪካዊ እና ፖለቲካዊ ግንኙነት ለዘመናት በዓባይ ወንዝ ጂኦፖለቲካዊ የበላይነት እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ዙሪያ የተቃኘ ነው። ግብጽ ኢትዮጵያ በውስጥ ችግሮቿ ታስራ እና ተዳክማ እንድትኖር ከወታደራዊ ወረራ እስከ ረቀቀ ዲፕሎማሲያዊ ጫና ሠርታለች። የትላንትናዋ...

​”ለኢትዮጵያ ከምክክር ውጭ ሌላ መድኃኒት የለም” ፕሮፌሰር አሕመድ ዘካርያ

በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ልዩነቶችን በሠለጠነ መንገድ በመፍታት ለዘላቂ የሀገር ግንባታ መሠረት ለመጣል የሚደረገው የሀገራዊ ምክክር ሂደት በተስፋ የተሞላ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። በሂደቱ ከታችኛው የኅብረተሰብ ክፍል ጀምሮ በርካታ የምክክር ሀሳቦች ሲዳብሩበት የቆየው ይህ...

የውጭ እርዳታ ጥገኝነትን በማስቀረት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ሳይታረሱ የቆዩ መሬቶችን በምርት ከመሸፈን ባሻገር፣ የገንዘብ እና የዓይነት ድጋፍ በማሠባሠብ የውስጥ አቅምን የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ይገኛል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ አጉማሴ አንተነህ...

በአማራ ክልል በየዓመቱ በአማካኝ 975 ሄክታር የሚጠጋ መሬት ለመኖሪያ ቦታ እየተሰጠ ነው።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ የብሎክ እጣ የማውጣት መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሬት መምሪያ ኀላፊ መልካም ሥራ ካሳው ከተማ አሥተዳደሩ በአራት ሳይቶች ማለትም ወረብ፣ አዲስ ዓለም፣...