የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

22
ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ዕለት ግንቦት 18/2018 ዓ.ም ከማለዳው 11:45 ጀምሮ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች፣ የፓርቲው አመራር እና አባላት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ምክንያት በማድረግ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ይገኛል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous article“ምሥራቅ ዕዝ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮውን በመወጣት የሕዝባችንን የሰላም እና የልማት ፍላጎት አሳክቷል”ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
Next article“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ የተግባር ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ