የስሜን ተራራዎች መዳረሻዋ ደባርቅ በኮሪደር ልማት ላይ ናት።

  በከተማዋ እየተሠራ የሚገኘው የኮሪደር ልማት የቱሪዝም ፍሰቱን ለማሳደግ ሚናው የጎላ መኾኑን የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ደባርቅ ከተማ በሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በቅርብ ርቀት የምትገኝ የተሻለ የቱሪዝም ፍሰት ካላቸው ከተሞች መካከል አንዷ ናት። የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በደብረ ብርሃን ከተማ ደረጃውን የጠበቀ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ሊገነባ...

  የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በደብረ ብርሃን ከተማ ጣይቱ ክፍለ ከተማ በሚገኘው አዲስ ከተማ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ሊገነባ መኾኑን ገልጿል። በሚኒስቴሩ መሪዎች እና ሠራተኞች በተመራው...

በሐረሪ ክልል በቱሪዝም ዘርፉ የተከናወኑ ተግባራት የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል።

  በሐረሪ ክልል በቱሪዝም ዘርፉ የተከናወኑ ተግባራት የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስቶች ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ቱሪዝም ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሚ አብዱልዋሲ የክልሉን እምቅ የቱሪዝም ሃብት አልምቶ በመጠቀም ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው ብለዋል። ቱሪዝም...

የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የካፍ መስፈርቶችን በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያካሂድ ተፈቀደለት።

  የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መስፈርቶችን በማሟላት ዓለም አቀፍ ውድድሮችን እንዲያካሂድ ተፈቅዶለታል። የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ( ካፍ) የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም መስፈርቶችን ባለማሟላቱ ዓለምአቀፍ ጨዋታዎችን እንዳያደርግ አግዶት ቆይቷል። በዚህ ምክንያት የኢትዮጵያ...

የሻደይ በዓልን በብሔረሰብ ደረጃ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው።

  ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ መሠረት ያለው የልጃገረዶች እና የሴቶች በዓል የኾነው የሻደይ በዓል ከነሐሴ 16/2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2018 ዓ.ም በብሔረሰብ ደረጃ በድምቀት እንደሚከበር የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ገልጿል። በበዓሉ ዝግጅት...