“የተከዜ ፖለቲካ” መጽሐፍ በስሜት ሳይኾን በስሌት የተጻፈ ብርቱ ሰነድ ነው።
የደራሲ ቹቹ አለባቸው (ዶ.ር) "የተከዜ ፖለቲካ" መጽሐፍ በደብረ ታቦር ከተማ ተመርቋል።
የደራሲ ቹቹ አለባቸው (ዶ.ር) "የተከዜ ፖለቲካ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ የዞን እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እና የክብር እንግዶች በተገኙበት በደብረ ታቦር ከተማ ተመርቋል። በምረቃ...
የእንግጫ ነቀላ እና ከስይ አጨዳ ባሕላዊ እሴቶችን ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሠራ ነው።
የክረምቱን ማብቃት እና የአዲስ ዓመት መቃረብን የሚያበስሩ የእንግጫ ነቀላ እና ከስይ አጨዳ ባሕላዊ እሴቶች እንዳይበረዙ ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ለአሚኮ ገልጿል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊ ብርቄ...
“የጫካው መንገድ አያዋጣም እንጅ እኛም ነበርንበት” የቀድሞ ታጣቂዎች
የጦርነት እና የግጭት ዘላቂ መፍቻ መንገድ ውይይት እና ድርድር ነው። የሰው ልጅ በታሪኩ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ግጭቶች እና አለመግባባቶች ሲገጥሙት አስተማማኝ መፍቻ መንገዱ ውይይት እና ምክክር ነው።
በአማራ ክልል ይንቀሳቀሱ ከነበሩት የታጠቁ ኃይሎች መካከል የኮሎኔል...
የባሩድ ጭስ ሳይኾን የብዕር ማዕዛን ለተማሪዎች መፍቀድ ግድ ይላል!
የተወሰኑ ሰዎችን የሥልጣን ጥም ለማርካት፤ የራስ ፍላጎትን ለማስከበር፤ የሕዝብን ጥያቄ በኃይል ለማስመለስ፤ በፍላጎት አለመጣጣም እና በበርካታ ምክንያቶች ግጭት ይፈጠራል።
ግጭት የንጹሐንን ሕይወት ይነጥቃል፤ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ያደርሳል፤ የኢኮኖሚ ዕድገት እንዲስተጓጎል፤ ረሃብ እና ድርቅ እንዲከሰት...








