በዓሉን በጋራ ማዕድ በመጋራት ማሳለፍ ይገባል።
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በተገኙበት ተከብሯል።
የፍኖተ ሰላም ከተማ የእስልምና ጉዳዮች ምክትል ሠብሣቢ ሐጂ ሀሰን አሊ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እና...
የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ በሀረሪ ክልል 1ሺሕ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው።
በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ በሀረር በሚገኘው ኢማም አሕመድ ስታድየም በመሰባሰብ...
🕋 “የፅድቋ ከተማ መካ”
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅድስት ከተማ ተብላ ትጠራለች። የሃይማኖት፣ የታሪክ እና የባሕል አምባም ናት። በመላው ዓለም ለሚገኘው የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ማኅበረሰብ የመጀመሪያዋ እና እጅግ ቅድስቷ ከተማ ናት መካ።
ቅድስቲቷ...
የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ የሃይማኖቱ አባቶች፣ ተከታዮች እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር...
ወደ ፈጣሪ የሚቀራረቡባቸው የላቁት የዙልሂጃ ቀናት
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው።
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼኽ መሀመድ ኢብራሂም የዙልሂጃ አስሩ ቀናት በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ እጅግ...








