ሕዝቡ የምርጫው ባለቤት እንደመኾኑ በሰላም እና በስኬት እንዲጠናቀቅም በቅንጅት እየሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የጸጥታ መዋቅር ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሙሉ ዝግጅት ማጠናቀቁን የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር አዱኛ አዳሙ አስታውቀዋል። የጸጥታ ኅይሉ ከማኅበረሰቡ ጋር በመቀናጀት አካባቢውን በንቃት...
በምርጫ የጥሞና ቀናት ክልከላዎችን መተላለፍ በሕግ ያስጠይቃል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሊጠናቀቅ 4 ቀን ሲቀረው ያለው ጊዜ "የጥሞና ወቅት" በመባል ይታወቃል።
አቶ ሙሉጌታ አሻግሬ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ ጉዳዮች የወንጀል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ናቸው።
የጥሞና ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች መድረኩን ለባለቤቱ...
🚫 በአካልና በአደባባይ የተከለከሉ ተግባራት ❗️
ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበሩ በጥሞና ወቅት (ከምርጫው አራት ቀናት በፊት) በጥብቅ የተከለከሉ ተግባራት፦
🚫 ፖለቲካ ተኮር የሕዝብ ስብሰባዎች እና ሰልፎች
🚫 የቤት ለቤት እና የአደባባይ ላይ ቅስቀሳዎች
🚫የቅስቀሳ ህትመቶችን እና ቁሳቁሶችን መለጠፍ
🚫 የቅስቀሳ አልባሳትን መልበስ
ምንጭ፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ
ከዶሮ ቤት ማደር እስከ ታክሲ ባለንብረትነት የዘለቀው የወጣትነት የስኬት ጉዞ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፅናት፣ ጠንካራ ሥራ እና ተስፋ አለመቁረጥ ሰውን ካለበት ውድቀት አንስተው ወደ ላቀ ስኬት እንደሚያደርሱት በባሕር ዳር ከተማ በዶሮ እርባታ ሥራ የተሰማራው ወጣት በረከት ይበልጤ አንዱ ሕያው ምስክር ነው።...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያቤሎ ከተማ የተገነባውን የቦረና ባሕል ማዕከል መርቀው ሥራ አሥጀመሩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በ2013 ዓ.ም የመሰረት ድንጋይ ተቀምጦለት የነበረውና ዛሬ ለአገልግሎት ክፍት የሆነው የባህል ማዕከል፤ በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የተገነባ ሲሆን በ57 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ...








