🚫 በአካልና በአደባባይ የተከለከሉ ተግባራት ❗️

33

ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበሩ በጥሞና ወቅት (ከምርጫው አራት ቀናት በፊት) በጥብቅ የተከለከሉ ተግባራት፦

🚫 ፖለቲካ ተኮር የሕዝብ ስብሰባዎች እና ሰልፎች

🚫 የቤት ለቤት እና የአደባባይ ላይ ቅስቀሳዎች

🚫የቅስቀሳ ህትመቶችን እና ቁሳቁሶችን መለጠፍ
🚫 የቅስቀሳ አልባሳትን መልበስ

ምንጭ፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ

Previous articleከዶሮ ቤት ማደር እስከ ታክሲ ባለንብረትነት የዘለቀው የወጣትነት የስኬት ጉዞ።
Next articleበምርጫ የጥሞና ቀናት ክልከላዎችን መተላለፍ በሕግ ያስጠይቃል።