🗳️ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የቻግኒ ከተማ ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አስታወቀ።

  እንጅባራ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አስታውቋል። የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ጽሕፍት ቤት አዛዥ ኮማንደር አገኘሁ ጥሩነህ የፖሊስ ተቋሙ ከሌሎች የጸጥታ መዋቅሮች...

ለምርጫው ስኬታማነት መሥራት ሀገራዊ ኀላፊነትን መወጣት ነው።

  ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ የጸጥታ ኃይሉ ሕግ...

🗳️ ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

  ደሴ፡ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሄድ ሦሥት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ሰኢድ አሊ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል። ማኅበረሰቡ በምርጫ ወቅት...

ለምርጫው ስኬታማነት ትርጉም ሰጥቶ መንቀሳቀስ እንደሚያስፈልግ የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገርን በጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት፤ ሰላምን በዘላቂነት ለማረጋገጥ እና የሕዝብን እውነተኛ ፍላጎት ለማሟላት ምርጫ መሠረታዊ ነው። የፍኖተ ሰላም ከተማ ወጣቶችም በዚህ ታላቅ ሀገራዊ ሂደት ላይ የበኩላቸውን አሻራ ለማሳረፍ እየተዘጋጁ...

🗳️ በቅንጅት መሥራት ለምርጫው ስኬታማነት ወሳኝ ነው፡፡

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በሰፊ ዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡ በጅንካ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ምስክር ከተማ ምርጫ የአንድ ሀገር ሕዝብ ሥልጡንነት ማሳያ ነው ብለዋል። ምርጫ ሲካሄድ የራሱ ሂደት አለው...