“ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በአንድነት የያዘች የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት” ኦሌሶንጎ ኦባሳንጆ

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ጉባኤውን የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ሀገራዊ ምክክሩ በልዩነቶች እና ባለመግባባቶች ላይ በመምከር ሀገራዊ አንድነት፤ ሰላም፤ ደኅንነት እና ዕድገት ለሁሉም ማኅበረሰብ ያለ ልዩነት...

“የኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አፍሪካ መረጋጋትና ብልጽግና ወሳኝ ሚና አለው” ኡሁሩ ኬኒያታ

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ ንግግር አድርገዋል። የትኛውም የፖለቲካ ልዩነት ከሰው ልጅ ነፍስና ከሰላም እንደማይበልጥ አጽንዖት ሰጥተዋል። "ሰሜኑ ደቡቡን፣ ምሥራቁ ምዕራቡን ይፈልጋል" በማለት አንዱ ያለሌላው ሙሉ...

ጉባኤው አለመግባባቶች በጠብመንጃ ሳይኾን በምክክር እንዲፈቱ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ንግግር ያደረጉት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሒሩት ገብረ ስላሤ ከአንድ ወር በላይ የቆየው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የነበሩትን እና ያሉትን ጥልቅ አለመግባባቶች፣...

“ምንጊዜም በመሣሪያ ያሸነፈ ኃይል የለም” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

  በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማካኝነት ባለፉት ሳምንታት ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የሀገራዊ ምክክሩ በከፍተኛ...

የሻደይ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ ብፁዕ አቡነ በርናባስ አሳሰቡ።

  የሻደይ በዓል በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ ተከብሯል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የዋግኽምራ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ በርናባስ...