ዕንቁጣጣሽ-የሰላም ፍኖት 🌻
ዕንቁጣጣሽ-የሰላም ፍኖት 🌻
በኢትዮጵያ ዘመን ስሌት መሠረት መስከረም አንድ ቀን ዓመተ ምህረት ይለወጣል። ዕለቱ የዘመን መለወጫ በመባልም ይታወቃል። ይህ በግእዝ ቋንቋ ‘ርዕሰ ዓውደ- ዓመት’ ይሰኛል።
የባሕር ሐሳብ ሊቃውንት ደግሞ መስከረም አንድን ለምን የዘመን መለወጫ እንደኾነ ሲያትቱ...
”ለሰላም እና ለዕድገት ዋነኛ መፍትሄ የኾነውን አብሮነትን ባሕል ልናደርግ ይገባል”
የሃይማኖት አባቶች አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የ2019 አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ሊቀ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣...
”ስኬቶቻችንን የሞራል ስንቅ አድርገን በአዲሱ ዓመት የላቀ ውጤት ለማምጣት በቁጭት እንተጋለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
"ስኬቶቻችንን የሞራል ስንቅ አድርገን በአዲሱ ዓመት የላቀ ውጤት ለማምጣት በቁጭት እንተጋለን" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፦
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!
አዲስ ዓመት የበለጠ...
“በይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች በሀገራዊ ምክክር ምክረ ሐሳቦች ላይ አዎንታዊ ሚና ይጫወታሉ ተብሎ ይታመናል”...
በይቅርታ ሂደት የተፈቱ ወገኖች ካለፈው መንገድ በመማር የወደፊቱን መንገድ የሰላምና የዴሞክራሲ መንገድ ያደርጉታል ተብሎ ተስፋ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለ2019 አዲሱ ዓመት ባስተላለፉት የአንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ላይ...
ለሕጻናቱ እና ለአረጋውያኑ ደስታ እየተሠራ ነው።
ዓባይ ባንክ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ለሚገኘው ዝግባ የሕጻናት እና አርጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ አድርጓል።
የዓባይ ባንክ ባሕርዳር ዲሥትሪክት ምክትል ዋና መኮንን አልማው ወርቅነህ ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን እየተወጣ የኅብረተሰቡን ክፍተቶች...








