“መብታችን ተጠቅመን ለመምረጥ በመዘጋጀታችን ደስተኞች ነን” አካል ጉዳተኞች
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሚኮ ያነጋገራቸው አካል ጉዳተኞች ምርጫን ጨምሮ በፖለቲካ፣ በማኅበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳታፊ መኾናቸውን ተናግረዋል።
ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ ምርጫዎችም ተሳታፊ እንደነበሩ አስታውሰዋል።
እበዬ ሲሣይ ሰባተኛው ጠቅላላ...
🗳️ ገለልተኛነት እና ግልጽነት የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማዕዘኖች ናቸው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ነጻ፣ ፍትሐዊ፣ ግልጽ እና ስኬታማ ኾኖ ይጠናቀቅ ዘንድ በድምፅ መስጫ ቀን በምርጫ ጣቢያ አካባቢ የሚገኙ አካላት ጉልህ ሚና አላቸው።
ለመኾኑ በድምፅ መስጫ ቀን በምርጫ ጣቢያዎች ከመራጮች ባለፈ እነማን...
“መራጮችን ሰላም ለማረጋገጥ በልዩ ቅንጅት እየሠራን እንገኛለን” የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ
ወልድያ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ስኬታማ ኾኖ ይጠናቀቅ ዘንድ በቅንጅት እየተሠራ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤታማነት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የተናገሩት የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ...
የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ የልማት ዘመቻውን በኃላፊነት እየመራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ግብርና መምሪያ 2018/19 ዓ.ም የምርት ዘመን ሰሊጥን ጨምሮ በአኩሪ አተር እና በማሾ የተሻለ ምርት ለማግኘት እየተሠራ መኾኑን አስታውቋል።
የግብርና መምሪያው የሰብል ልማት...
“በዕውቀት ላይ ተመሥርተን እንመርጣለን” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች
ደሴ: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል።
በዚህ የምርጫ ዕለት በወሰዱት ካርድ ይወክለናል የሚሉትን ፓርቲ ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
"በዕውቀት ላይ የተመሠረተ ምርጫን እንደሚያካሂዱም" ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
በዚህም በጠቅላላ...








