በ275 ሚሊዮን ብር ወጭ ለደብረብርሃን ከተማ የኢንዱስትሪ ማዕከልነት ከፍታ!
የደብረ ብርሃን ከተማን የኢንዱስትሪ ማዕከልነት የሚያጠናክር እና በክልሉ መንግሥት ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የደረቅ ጭነት ተርሚናል ግንባታ በይፋ ተጀምሯል።
1 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈው እና በክልሉ የመጀመሪያ የኾነው ይህ ፕሮጀክት ሙሉ...
ከ54 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት የመለሰው የበጎ ፈቃድ ሥራ።
በደቡብ ጎንደር ዞን በተካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ51 ሺህ በላይ ዜጎች በማዕድ ማጋራት ተጠቃሚ ኾነዋል። "ለአንድ ተማሪ አንድ ደርዘን ደብተር" በሚል መሪ መልዕክትም ከ54 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል።
የደቡብ ጎንደር ዞን...
የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለሰው ልጅ ሁሉ የሩህሩህነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ትምህርት የተሰበከበት ታላቅ...
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ፣ የሰላም እና የአብሮነት መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ለክልላችን እና ለሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)...
ልጆቻችሁን ወደ ትምህርት ቤት ላኳቸው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ በመላው ክልሉ አካባቢዎች መጀመሩን ይፋ አድርጓል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች
በባሕር ዳር ከተማ መስከረም 16 የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የምዝገባ መርሐ ግብሩን አስጀምረዋል።
በትምህርት...
የኢትዮጵያ ከተሞችን መልክ የገለጠው የኮሪደር ልማት
ባለፉት ጥቂት ዓመታት በኢትዮጵያ የተተገበሩት እንደ ገበታ ለሀገር፣ ገበታ ለሸገር፣ ገበታ ለትውልድ እና የኮሪደር ልማት ያሉ ሜጋ ፕሮጀክቶች የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት በማፋጠን እና የከተሞችን ገጽታ በመለወጥ ረገድ አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል።
በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ የተጀመረው...








