በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ አገልግሎት ማዕከል ተጠናቅቆ ወደ ሥራ...

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ማዕከል አገልግሎት አሰጣጥን በማዘመን ረገድ ከፍተኛ አቅም ይፈጥራል። ተቋሙ ለአካባቢው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ መፋጠን ትልቅ አዎንታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። የአማራ ክልል መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ...

የሦስት ዓመታት የተማሪና ትምህርት ቤቶች ናፍቆት ሊፈታ ይኾን?

ላለፉት ሦሥት ዓመታት ተማሪዎችን የተራቡት ትምህርት ቤቶች ከናፈቋቸው ተማሪዎች ጋር ሊገናኙ እነሆ ቀጠሮ ተይዞላቸዋል። የጸጥታ ችግር ያለያያቸው የዕውቀት መገብያ ትምህርት ቤቶች ከተማሪዎቻቸው ውጭ ምንም ናቸው። አሁን ላይ ተማሪዎቻቸውን በጉያቸው ሊያቅፉ ናፍቀዋል። ግጭት ይብቃ ተማሪዎች በትምህርት...

በ275 ሚሊዮን ብር ወጭ ለደብረብርሃን ከተማ የኢንዱስትሪ ማዕከልነት ከፍታ!

የደብረ ብርሃን ከተማን የኢንዱስትሪ ማዕከልነት የሚያጠናክር እና በክልሉ መንግሥት ከ275 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተመደበለት የደረቅ ጭነት ተርሚናል ግንባታ በይፋ ተጀምሯል። 1 ነጥብ 6 ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈው እና በክልሉ የመጀመሪያ የኾነው ይህ ፕሮጀክት ሙሉ...

ከ54 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት የመለሰው የበጎ ፈቃድ ሥራ።

በደቡብ ጎንደር ዞን በተካሄደው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ51 ሺህ በላይ ዜጎች በማዕድ ማጋራት ተጠቃሚ ኾነዋል። "ለአንድ ተማሪ አንድ ደርዘን ደብተር" በሚል መሪ መልዕክትም ከ54 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል። የደቡብ ጎንደር ዞን...

የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለሰው ልጅ ሁሉ የሩህሩህነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ትምህርት የተሰበከበት ታላቅ...

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የ2018 ዓ.ም የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ፣ የሰላም እና የአብሮነት መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ለክልላችን እና ለሀገራችን የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 501ኛው የነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)...