76ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ጉባዔ (RC76) በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ።
በጉባዔው ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የሀገር ውስጥ እና የውጭ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል።
የጉባዔው ዋና አላማ አሕጉራዊ የጤና ስትራቴጂዎችን ማደራጀት፣ በበሽታዎች መከላከል እና ቁጥጥር ላይ የጋራ ውሳኔ ማሳለፍ ነው ተብሏል።
ጉባዔው አሕጉሪቱ ዘላቂ...
ዕዝነት፣ እኩልነት እና ፍትሕ የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመሪነት ጥበብ
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል እየተከበረ ነው።
የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አማካሪ ሼህ ጀውሐር መሐመድ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በስብዕናቸው የተመሰገኑ እና በድንቅ የመሪነት ጥበባቸውም የታወቁ እንደነበሩ ተናግረዋል። በዓሉ...
መውሊድ – ከደስታ ባሻገር ምን?
1 ሺህ 501ኛው የነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።
የመውሊድ በዓል በየዓመቱ በሰደቃ፤ በአዛን፤ በዱዓ፤ ሶላት እና በተለያዩ የእምነቱ ሥርዓት ይከበራል።
የሃይማኖቱ ተከታዮች በአንድነት በመሠባሠብ፤ እርስ በእርስ በመከባበር፤ ሰላም እና ፍቅርን...
“ሀገራዊ ምክክሩ የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት አዲስ ልምምድ እንዲዳብር እድል ሰጥቷል”
ሀገራዊ ምክክሩ መጠናቀቁን ተከትሎ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በንቃት የተሳተፉበት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ተጀምሮ ከትናንት በስቲያ ነሐሴ...
ግዙፉን ስታዲየም ወደቀደመ ግርማው!
የወልድያ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ስታዲየምን ከደረሰበት ጉዳት ጠግኖ ወደ አገልግሎት ለመመለስ የሚያስችል ዝግጅቶች ሲደረጉ ቆይተዋል።
የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ስታዲየሙን ነጻ በማድረግ ጥገና እንዲደረግለት ለክልሉ መንግሥት ርክክብ ማድረጉን አሚኮ ከወራት በፊት መዘገቡ የሚታወስ ነው።
የአማራ...








