በጸጥታ ችግር በቆዩ አካባቢዎች ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው የመመለስ ሥራ እየተሠራ ነው።

የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በሚገኙ 11 ወረዳዎች እና የከተማ አሥተዳደሮች ከ264 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል። የመምሪያ ኀላፊው ሰይፈ ሞገስ እንዳስታወቁት የምዝገባ ሂደቱ የጸጥታ...

የሀረሪ መሶብ የዲጂታል አገልግሎት መዋቅር በሙሉ ድምጽ ጸደቀ።

የሀረሪ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል። መሥተዳድር ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የሀረሪ "የመሶብ" የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አገልግሎት ድርጅታዊ መዋቅር እና የሰው ኀይል ፍላጎት በተመለከተ በቀረበ ረቂቅ ላይ ነው። ረቂቁም...

ሀገርን በከፍታ ለማስቀጠል የተማረ ትውልድ ያስፈልጋል።

የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዞብል ክፍለ ጦር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ከትምህርት መስክ ተወካዮች ጋር ወቅታዊ የአካባቢው ሰላምን በተመለከተ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የዞብል ክፍለ ጦር አዛዥ ኮሎኔል ጀማል...

“ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት በተቋማት መካከል የሚደረግ የተቀናጀ አሠራር እና ጠንካራ ትብብር ወሳኝ ነው” ርእሰ...

በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ በሌተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ቡድን በሁለተኛ ቀን የባሕር ዳር ቆይታው በከተማ አሥተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ወቅት የአማራ ክልል ርዕሰ...

ልጃቸውን በግል ትምህርት ቤት ያስተማሩት አርሶ አደር- የከፍተኛ ውጤት ባለቤቱ ተመሥገን ወላጅ አባት ሉሌ...

አርሶ አደሮች ከመሬታቸው ጋር በጋ እስከ ክረምት ለፍሬ የሚታገሉት አንድም ለዕለት ጉርስ፣ ሁለትም ልጆቻቸው ብዕር ጨብጠው የዓለምን ምስጢር እንዲመረምሩ እና ከድህነት አዙሪት እንዲወጡ ለማድረግ ነው። በአርሶ አደሮች ቀየ የአንድ ሰው ጉልበት መተኪያ የሌለው ከፍተኛ ሃብት...