🇪🇹🗳️ “ውጤቱን በጸጋ ለመቀበል ዝግጁ ነን” አብን
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ መሪዎች እና ዕጩ ተወዳዳሪዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ዋና ፀሐፊ እና የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እመቤት ከበደ...
“ኢትዮጵያውያን መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ ነው” የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን
አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢ ቡድን ልዑክ መሪ ኡሁሩ ኬኒያታ ከጠዋት ጀምሮ ኢትዮጵያውያን እያደረጉት ያለውን ጠቅላላ ምርጫ ተመልክቻለሁ ብለዋል።
ኡሁሩ ኬኒያታ በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያውያን መራጮች መብታቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ መኾኑን ታዝቤያለሁ ነው...
የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ታዛቢዎች ያለምንም ገደብ ወደ ጣቢያዎች ገብተው የምርጫውን ሂደት...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ኅብረት ለምርጫ ታዛቢዎች ያለምንም ገደብ ወደ ጣቢያዎች ገብተው የምርጫውን ሂደት መታዘብ መቻላቸውን አስታወቀ።
ኅብረቱ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የእኩለ ቀን የትዝብት ሪፖርት ግኝቶች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ...
🇪🇹🗳️ በካርዳችን መፃኢ ዕድላችንን ይወስናል ያልነውን ፓርቲ በነጻነት መርጠናል” የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች
ደብረታቦር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናክሮ በቀጠለበት በደብረ ታቦር ከተማ፣ ነዋሪዎች ምርጫውን በነጻነት እያካሄዱ እንደኾነ ገልጸዋል።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የከተማዋ ነዋሪ ወይዘሮ ገቢያነሽ ጥላሁን ሕዝብ እና ሀገር ያለ...
“ማኅበረሰቡ ያለ ማንም ቀስቃሽ እየመረጠ ነው” ታዛቢ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ክልል ምርጫ ጣቢያ ጣና 02 አሥተባባሪው ዳዊት ዓለሙ ከ12:00 ጀምሮ ማኅበረሰቡ ያለምንም ቀስቃሽ እየመረጠ መኾኑን ገልጸዋል።
ልዩ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ቅድሚያ እየተሠጠ እንደኾነም አይተናል ብለዋል።
ሌላኛው በባሕር...








