
በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች የሀገር አፍራሽ ባንዳዎችን እና የባዕዳንን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዝ፣ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ።
በሰልፉ ላይ ታዳሚዎቹ የተለያዩ ሀገራዊ እና ሕዝባዊ መልዕክቶችን አሰምተዋል።
ከእነዚህ መልዕክቶች መካከልም፡-
የሚሉ እና ሌሎች ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክሩ መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።
