በኩታበር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ።

  በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር ለማፍረስ ከጠላቶች ጋር የሚላላኩ አካላትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል። በሰልፉ ላይ የተሳተፉት የአካባቢው ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አክብሮት እና ደጀንነት የሚያንፀባርቁ ልዩ...

“ኢትዮጵያ ባንዳን እና ባዕዳንን የማንበርከክ ታሪኳ ዛሬም ይደገማል” የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች

  በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች "ሉዓላዊነት በጀግኖቻችን መስዋዕትነት፤ ከኅብረ ብሔራዊ አንድነት እስከ ባሕር በር ባለቤትነት" በሚል መሪ መልዕክት ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ በሰልፉ ላይ፦ 👉"ሴራ እና ባንዳነት ይፈርሳሉ፤ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ...

“​የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ማስፈን ቅድሚ የሚሰጠው ተግባር መኾን አለበት” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

የአማራ ክልል የአሥተዳደር ዘርፍ ተቋማት የ2019 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸማቸውን እየገመገሙ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) ሰላም እና ደኅንነት፣ ሕግ እና ፍትሕ፣ የሕዝብ መብት ጥበቃ እና መልካም...

በአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር አፍራሽ የውጭ እና የውስጥ...

በደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ ነዋሪዎች የሀገር አፍራሽ ባንዳዎችን እና የባዕዳንን የጥፋት ድርጊት የሚያወግዝ፣ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ይገኛሉ። በሰልፉ ላይ ታዳሚዎቹ የተለያዩ ሀገራዊ እና ሕዝባዊ መልዕክቶችን አሰምተዋል። ከእነዚህ...

የመቅደላ ወረዳ ነዋሪዎች ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

ሰልፉ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፣ የግብጽ፣ ሻዕቢያ እና የሕገወጡን ሕወሃት ሴራዎች ደግሞ የሚያወግዝ ነው። "ባዕዳ እና ባንዳ ቢደራጁም የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ክንድ አለና ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ አይችሉም" ብለዋል ነዋሪዎቹ በሰልፋቸው። ሰልፉ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለክልሉ የፀጥታ...